በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19 ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ3 ጊዜ የሚከበረው የሳይበር ደህንነት ወር ከፊታችን ማክሰኞ ጥቅምት 1/2015 ዓ/ም ጀምሮ አስከ ጥቅምት 30/2015 ዓ/ም ድረስ “የተቀናጀ የሳይበር ደህንነት ለሃገራዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር በተለያዩ የሳይበር ደህንነት የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሮች ይከበራል፡